Based on the interest in this field, we will introduce you to the capital market and provide you with detailed information. We will also discuss various topics and provide guidance to those interested in understanding and participating in the market.
In this new section, we will focus on the services offered by capital market service providers and other entities related to the capital market in Ethiopia. The document titled "Directives for Licensing of Capital Market Service Providers and Capital Market Operators No. 980/2016" outlines the requirements for licensing and operational guidelines for these entities. It details the criteria for compliance, discusses various topics, and provides guidance on meeting the requirements outlined in the directive. Furthermore, within this framework, regulatory bodies oversee the activities of licensed market operators.
If you have any questions about compliance or need guidance on meeting the requirements, please refer to the regulatory framework outlined in the directive. In this context, licensed market operators play a crucial role in the functioning of the capital market.
ውድ የstockmarket.et ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁ? ከዚህ ቀደም እንደሚታወቀው የመጀመሪያ የሆነውን የካፒታል ገበያ ኮርስ (Introduction to capital market) እንዳቀረብንላችሁ ይታወቃል እናም ብዙ እንደተማራችሁ ተስፋ እናድረጋለን።
በዚህ አዲስ ክፍል ደግሞ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ያወጣቸውን አገልግሎት ሰጪዎች እይንዳንዳቸው ምን ምን እንደሚሰሩ እና ፈቃዱን ለማውጣት ምን ምን እንደሚያስፈልግ በጥልቀት የምንመለከት ይሆናል።
የኢትዮጲያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የተለያዩ የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ወይም capital market service providers ብሎ ያላቸውን የአገልግሎት ዘርፎች “የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ፈቃድ አሰጣጥ እና ቁጥጥር መመሪያ ቁጥር 980/2016” አማካኝነት እነማን እንደሆኑ፣ ምን ምን እንደሚሰሩ እንዲሁም ፈቃድ ለማውጣት ምን እንደሚያስፈልግ በመመሪያው አማካኝነት ገልጾ ነበር። በዚህም መሰረት የሚከተሉት አጠቃላይ ገበያው ውስጥ ሚሳተፉ አገልግሎት ሰጪዎች ናቸው።
0
4
This Course Includes
Items in Curriculum
Course Badge
Created by
Course Curriculum
-
- Intro: Ethiopian capital market service providers 00:02:00
-
- ኢንቨስትመንት ባንክ ስራው ምንድነው? | What are investment banks? 00:06:00
- Quiz: ኢንቨስትመንት ባንክ ስራው ምንድነው? 00:05:00
- የሰነደመዋለንዋይ ደላላ ስራው ምንድነው? ከካፒታል ገበያ ባለስልጣንስ እንዴት ፈቃድ ማውጣት ይቻላል? | What is the role of stock brokers? 00:09:00
- Quiz: የሰነደመዋለንዋይ ደላላ ስራው ምንድነው? 00:05:00