• No products in the cart.

The capital market is a financial market where individuals and institutions trade financial securities. These securities typically include stocks, bonds, and other long-term investments. The capital market allows companies, governments, and other entities to raise funds for their operations and projects by issuing securities to investors.

ካፒታል ገበያ ማንኛውም ገንዘብን የያዘ የረጅም ጊዜ ሂሳብ ሰነድን ምንገበያይበት ገበያ ማለት ነው። ይህም እንደ አክሲዮን፣ የብድር ሰነድ ወይም በተለመደው አጠራር ቦንድን እና ሌሎችም ሰነዶችን ምንገበያይበት ቦታ ነው። የመርካቶን ገበያ አስቡት የተለያዩ ምንገበያያቸው እቃዎች እና ነጋዴዎች በአንድ ቦታ ሆነው ለመገበያየት ሚመጣን ሰው ሚያስተናግዱበት የገበያ ማእከል ነው። ስለዚህ በዚህ ቦታ የመርካቶ ዋና ዓላማው ገዢና ሻጭን ማገናኘት ነው። ልክ እንደዚሁ የካፒታል ገበያም ዋነኛ ዓላማ እነዚህን ገንዘብ የያዙትን ሰነዶች እንደ እቃ በመውሰድ ገዦችና ሻጮች እንዲገበያዩዋቸው ምህዳሩን መፍጠር ነው።

5

5
(

1

ratings )

45

students

This Course Includes

Unlimited Duration
22

Items in Curriculum

Course Badge

Created by

December 19, 2024
Unlimited Duration

The capital market is a financial market where individuals and institutions trade financial securities. These securities typically include stocks, bonds, and other long-term investments. The capital market allows companies, governments, and other entities to raise funds for their operations and projects by issuing securities to investors.

Course Curriculum

    • What is Capital Market? | ካፒታል ገበያ ምንድን ነው? 00:06:00
    • ኢንቨስት ማድረግ ለምን ያስፈልጋል? | Why do we need to invest? 00:04:00
    • የካፒታል ገበያ ተሳታፊዎች | Capital market participants 00:09:00
    • ካፒታል ገበያ እንዴት ነው ሚሰራው? | How does the capital market work? 00:04:00
    • የካፒታል ገበያ ጥቅም | Benefits of capital market 00:08:00
    • Quiz: ካፒታል ገበያ 00:05:00
    • የመጀመሪያ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ ገበያ | Primary and secondary markets 00:09:00
    • የተማከለ እና ያልተማከለ ሰነደመዋለንዋይ ገበያ ምንድነው? | What are exchange trade and OTC trade? 00:07:00
    • የመጀመሪያ የህዝብ አቅርቦት ምንድነው? | What is an IPO? 00:07:00
    • Quiz: የካፒታል ገበያ አይነቶች 00:05:00
    • የአክሲዮን ገበያ | Equity market 00:09:00
    • የእዳ ሰነድ ገበያ | Debt market 00:06:00
    • Derivative market 00:05:00
    • Quiz: የአክሲዮን ገበያ 00:06:00
    • የካፒታል ገበያ ተቆጣጣሪዎች 00:06:00
    • Quiz: የካፒታል ገበያ ተቆጣጣሪዎች 00:05:00
    • የኢንቨስትመንት ስልቶች | Investment strategies 00:10:00
    • የኢንቨስትመንት ስጋት አስተዳደር | Investment risk management 00:05:00
    • Quiz: የኢንቨስትመንት ስልቶች 00:05:00
    • Final Quiz Guidelines 00:03:00
    • Quiz: Final 00:45:00